top of page
Wolaita 2.png

የድርጅቱ ዋና ዋና አላማዎች፣

አብሮነትና የሀገር ፍቅር ስሜቱን ጠብቆ እንድ ቀጥል ማስተማር፣

የድርጅቱ ዋና ዋና አላማዎች፣

1, ወላይታ ህዝብ ኢትዮጵያ በሚባል ሀገር በአንዱ ክፍል የሚኖር መሆኑ አየታወቀ አንዳንድ ፅንፌኞች ወላይታን ልዩ ህዝብ አድርገው  ከአጎራባች ዞንኖችና ከመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በእኩልነት እንዳይኖር ለፓለትካ ጥቅም ሲሉ የምያደርጉትን እንቅስቃሴ ህዝቡ ተረድቶ ባህሉ የሆነውን አብሮነትና የሀገር ፍቅር ስሜቱን ጠብቆ እንድ ቀጥል ማስተማር፣


2, በኢትዩጵያ የሁሉም ማህበረሰብ ቋንቋ ፣ ሀይማኖት፣ ባህና ማህበራዊ እሴቶች እንዲከበሩ መስራት፣


3, የወላይታ ህዝብ በላዩ ላይ የተጫነውን የመብትና የነፃነት እጦት  በጋራና በአንድነት ቆሞ እንዲታገል ማበረታታት የህዝቡ ሉአላዊ መብትና ፍትህ እንዳይዛባ ጠብቃ ሆኖ መከራከርና ለሰብአዊ መብት ጥበቃ ከምሰሩ ከማንኛውም ድርጅት ጋር በጋራ መንቀሳቀስ፣


4, ሌብነትን፣ ዘረኝነትን፣ ስንፍና፣ ዉሸትና ቅጥፈትን እንዲሁም ጎጠኝነትን፣ ጥላቻን፣ ፍራቻና ራስ ወዳድነት  ለእድገት ፀር የሆኑ አስተሳሰቦች በመላ እትዮጵያና በወላይታም እያደጉ መምጣታቸው አሳሳቢ ስለሆነ ይህ እንዲስፋፋ እድል የሚሰጠውን ሥርአትንም ጭምር ህዝቡ እንድታገል ማነሳሳት፣


5, በመላ ኢትዮጵያ በሊዝ ስም እየተካሄደ ያለው የመሬት ወረራ በተለይ በወላይታ በርካታ አርሶ አደሮችን ያፈናቀለና የኑሮ ዋስትና ያሳጣ ከመሆኑም በላይ ጮሌዎች በአጭሩ እንድከበሩ እያደረገ ያለ በተለይ አርሶ አደሩ የመንግስት ጭሰኛ እንዲሆን ያደረገ በመሆኑ ይህ እንዲቆም ከሚታገሉ ክልሎች ጋር ተባብሮ መስራት፣


6,  በማንኛውም ቦታና አካባቢ ሰው ስው መሆኑን በመቀበል ለሁሉም የሰው ዘር መብት እኩል መቆም ናቸው።

Home: Welcome
Wolaita%20logo_edited.jpg

Who We Are

ጮራይ ጩቺዲ ባታ ኩንቴስ ( የብዙሀን ጠብታ ምራቅ ትልቅ ጋን ይሞላል) ያሉት የአባቶቻችን አባባል በመደመርና አንድ በመሆን የሚገኘውን እድገት ይመላክታልና ወላይታ ከአካባቢና ከመላ ኢትዮጵያ ህዝቦች በትብብር ታድጋለች የሚል እምነት ይዞ ድርጅታችን ይንቀሳቀሳል።

Contact
Home: Who We Are

Activities

Global Ethiopian Wolaita Union is achieving more with our initiatives than ever before. We work on many exciting projects to help improve the lives of others, and are very proud of the progress we continue to make. Learn more about what we do, who we help, and how we work every day to promote positive change.

Wolaita 4.png

Advocacy

Reflecting the true voice of Wolaita

Wolaita 1.png

Cultural lessons for young generation

Songs, Musics etc

Wolaita 3.png

Self help of members

including other communities too

Home: What We Do
Video Channel

Video Channel

All Categories
All Categories

Morning Rush

Into the Blue

Beach Patrol

Home: Video
Abiy%20in%20wolaita_edited.jpg

ጮራይ ጩቺዲ ባታ ኩንቴስ ( የብዙሀን ጠብታ ምራቅ ትልቅ ጋን ይሞላል) በመደመርና አንድ በመሆን የሚገኘውን እድገት ያመላክታል

የአባቶቻችን አባባል

Home: Quote
No events at the moment
Home: Events

4039094988

Subscribe Form

Thanks for submitting!

  • Facebook
  • Twitter
  • LinkedIn

©2020 by Global Ethiopian Wolaita Union. Proudly created with Wix.com

bottom of page